Dewa Abalmekarim

Dewa Abalmekarim Rabbiin sifa umamtotaarra qulqullahaadha

29/08/2026
29/08/2026

"
እነሆ ረቢዕ,1ብሎ ጀምሮ የነፈሰዉ የረቢዑ ንፋስ ዛሬ ላይ አድርሶናል።
መላዉ ዐለም ሆነ በሀበሻ ምድር ዊላዳቸዉ ጉድ አስብሎናል የነሱ በዚህ ምድር መገኝታቸዉ እንደ ሁሌም በወሩ ያሉት ኸይር ኸይሩ ሁሉ ለኛ ሰጥቶ አጠጥቶን በመዐዛዉ አዉዶን እርስ በርስ አዋዶን የተቸገረን አልብሶ የተራበዉን አጥግቦ የገፈለዉን አነሽጦ ሀጃ የጠናበት ከሀጃዉ አላቆ እረ የረቢዕ ኸይራት ስንቱ ይዘረዘርና.,አመታት ይመላለስብን🤲
አሁንም ነገም ወደፊትም አላህ ወዶ ያሶደዳቸዉ የኛ ዉድ ነብይ የአሽረፈል ኸልቅﷺዊላዳ እየባሰ ይሄዳል ዛሬ ነገም ሁሌም ይቀጥላል ኢንሻ አላህ🙌
እነሆ እንደተለመደዉ የመስጂዳችን ) ለበርካታ አመታት ረቢዕ 12 በወጣ በሳምንቱ ባማረ መልኩ ከታላላቅ የሀገራችን ዑለሞች ዳዒ እንዲሁም ማዲሆች ጨምሮ ..በማረ መልኩ ስለምናወጣ እርሶም ነሀሴ 25 ምሽት ከዒሻ ቡሀላ በቦታዉ ተገኝተዉ ትልቁ ሰዉ እየዘከርን ጥሩ ምሽት እንድናሳልፍ ከወዲሁ ሴትም ወንዲም ሁላቹንም በክብር ጋብዘናል አይቀርም!።
አድራሻ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጂድ "
አሊ መስጂድ ወጣት ጀመአ

29/08/2026

መውሊድ ማክበር ሳይሆን በመውሊድ መክበር። የዚህ መንዙማ ገጣሚ የሆኑት የጫሎች ወዳጅ ኡስታዝ ሰይድ አህመድ ያስተዋወቁን አዲስ ጽንሰ ሀሳብ። በመውሊድ ከከበሩ ስብዕናዎች መካከል አንዱ የሆኑትን የዕዉቁን ዓሊም የንጉስ ሙጃሂዶን ገድል የተረኩበት መንገድ እጅግ ግሩም ነው። በግጥሞቻቸው ማስደመሙን ተክነውበታል። አየደሁ ሏሁ ቢሩሂል ቁዱሲ።

ሷሊህ ሙሀመድና ኢድሪስ ማህሙድ በተስረቅራቂ ድምጽ በግሩም ሁኔታ አዚመውታል። ታላቅ የመውሊድ ስጦታ ነው። እናመሠግናለን።

https://t.me/hassentaju

28/08/2026
28/08/2026

Address

Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dewa Abalmekarim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dewa Abalmekarim:

Shortcuts

Share

Category