አርበኛው ዘመነ ካሴ Zemene kasse

አርበኛው ዘመነ ካሴ Zemene kasse All of people are like this page are you voletersim

አሹን አንረሳውም
24/07/2023

አሹን አንረሳውም

በአንገር ጉትን ከተማ በኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ በማንነት ተለይተው እንዲሰለጥኑ የተደረጉ አዲስ ምልምል የኦሮሞ ሚሊሾች የሰብአዊ መብት ረገጣ እየፈጸሙ መሆኑ ተገለጸ፤ በጨለማ አፍነው እየደበ...
24/07/2023

በአንገር ጉትን ከተማ በኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ በማንነት ተለይተው እንዲሰለጥኑ የተደረጉ አዲስ ምልምል የኦሮሞ ሚሊሾች የሰብአዊ መብት ረገጣ እየፈጸሙ መሆኑ ተገለጸ፤ በጨለማ አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል በተባለው በአቶ ጸሀይነው ዋሱ ላይ እጅ እግሩን አስረው ግፍ እየፈጸሙ ነው ሲሉ ነዋሪዎች አማረዋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ሀምሌ 17/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ጸሀይነው ዋሱ ይባላል። ነዋሪነቱ በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉትን ከተማ 01 ቀበሌ ሲሆን በጫኝ እና አውራጅ የወዛደርነት ስራ ተሰማርቶ ራሱንና ቤተሰቦቹን ይመራል።

እነ ሽመልስ አብዲሳ በተለያዩ አካባቢዎች ማንነት ለይተው ለብቻ እንዲሰለጥኑ ባደረጓቸው አዲስ ምልምል የኦሮሞ ሚሊሾች በመኖሪያ ቤቱ ባለበት ሀምሌ 15/2015 ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ አማራዊ ማንነቱን እንደ ወንጀል በቆጠሩ:_

አባንቲ፣ ያቆ፣ወዳጆ፣ ብርሃኑ ረጋሳ (የቀበሌው ሊቀመንበር) እና ሌሎችም አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል።

እጅ እና እግሩን አስረው ከአንገር ጉትን ማጎሪያ ቤት በረንዳ ላይ ጥለው እያሰቃዩት ስለመሆኑ ተገልጧል።

እንዲህ ዓይነት ግፍ እና በደል ተጠናክሮ እንደቀጠለ ስለመሆኑ ለአሚማ በየጊዜው የሚደርሱ መረጃዎች ያመለክታሉ።

በተለይም ከህዳር 24/2015 ጀምሮ የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና ከሌሎች የወረዳው የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን አማራ ተኮር ጦርነት በመክፈት በርካቶችን ከመጨፍጨፍ አልፎ ሙሉቀን አንተነህ ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖችን አፍኖ ወደ በማሰቃዬት ወደ ነቀምት ማጎሪያ መላኩ ይታወቃል።

በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ ለ12ኛ ጊዜ "በአብይ አህመድ የዳቦ ስም ኦነግ ሸኔ" ከተወረረችው ከተማ ዛሬም ፋኖ ምንም አያመጣም እያሉ ፋኖን በመናቅ ለዞን አመራሮች እና ለአብይ አህመ...
20/07/2023

በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ ለ12ኛ ጊዜ "በአብይ አህመድ የዳቦ ስም ኦነግ ሸኔ" ከተወረረችው ከተማ ዛሬም ፋኖ ምንም አያመጣም እያሉ ፋኖን በመናቅ ለዞን አመራሮች እና ለአብይ አህመድ ሰራዊት ሪፓርት በመላክ ህዝቡን እየሸጡ ያሉ ባንዳዎች ናቸው ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸዋል።

እነዚህም ባንዳ ህዝብ የካዱ ተላላኪ የብልጽግና ካድሬዎች ስም ዝርዝር

1ኛ. አቶ ጌታሰው አበበ የኤፍራታና ግድም ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ

2ኛ. አቶ ከበደ አድማሱ የኤፍራታና ግድም ወረዳ የሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት ሃላፊ

3ኛ. አቶ መኮንን ጋሻው የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ጽ/ቤት ሃላፊ

4ኛ. አቶ ጸጋዬ ጣሰው የአጣዬ ከተማ ምክትል ከንቲባ

5.አሳልፍ ደርቤ የአጣዬ ከተማ ከንቲባ

6. ጌታነህ አበበ የኤፍራታና ግድም ወረዳ ብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ

በአስቸኳይ ከዚህ አስነዋሪ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ስንል እናሳስባለን ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል ።

20/07/2023
LUCY DINKINESH ETHIOPIA:አሁን ደግሞ በህዝባዊ ሀይሉ እርምጃ ሊወሰድባቸው የሚገባ የህዝብ ጠላቶችን የምናጋልጥበት ሰአት ነው..‼️‼️ከታች በፎቶ የምትመለከቷቸው በደቡብ ወሎ ዞን...
19/07/2023

LUCY DINKINESH ETHIOPIA:
አሁን ደግሞ በህዝባዊ ሀይሉ እርምጃ ሊወሰድባቸው የሚገባ የህዝብ ጠላቶችን የምናጋልጥበት ሰአት ነው..‼️‼️

ከታች በፎቶ የምትመለከቷቸው በደቡብ ወሎ ዞንና በደሴ ከተማ የሚገኙ የብልጽግና (ብአዴን) አመራሮች ናቸው።እነዚህ ግለሰቦች በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ የዘር ማጥፋት ጦርነት የከፈተውን ህዝብ ጠል ስርአት አስቀጣይና አማራ ጠል ሆዳም የሆኑ የህዝብ ቀንደኛ ጠላት ናቸው።ስለሆነም

1. ይባላል።የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪም ነው።ይህን ወደል ባንዳ የማያውቀው የአማራ ህዝብ የለም።ምክንያቱም ደቡብ ወሎ አማራ ምድር ላይ የተቀመጠ ጃልመሮ / ኦቦ_ሽመልስ አብድሳ ማለት ነው።ኦነግ ሼኔ የት ነው ብላችሁ ለምጠይቁም አብዱ ሁሴንን ማወቅ ብቻ በቂ ነው።

ይህ ግለሰብ ከ2013ዓ.ም ጀምሮ በነበረው የህወሓት ጦርነት 600 የነፍስ ወከፍ ትጥቅ ለሚኒሻው እንድሰጥ ተረክቦ ከግማሽ በላሽ ያለው ሽጦ የበላ ነው። በመቀጠልም ከወሎ ህብረቶችና ከኦሮሞ ተወላጆች ከአዳማ ድረስ የሚመጡ ሰዎች ጋር እየተገናኘ ኮምቦልቻና ደሴ ላይ በድብቅ ስብሰባ የሚያደርግ እንድሁም እኔ በምመራው ዞን አንድም ፋኖ አይቀሳቀስም እንቀሳቀሳለሁ የሚል አንገቱን ነው የምቆርጠው በማለት እየዛተ የሚገኝና ፋኖዎችን ሲያሳድድ የኖረና አሁንም እያሳደደ የሚገኝ የአማራ ህዝብ ጠላት ነው።

(ከታች ይቀጥላል .....................👇👇👇)

( ከላይ የቀጠለ .......................👆👆👆)

ፋኖን በደቡብ ወሎ እንዳይኖር መበተን ከቻልክ ወደ ፌደራል ከፍተኛ ስልጣን ይሰጥሀል በተባለው መሰረት ወጣቶችን ፋኖ ናችሁ በማለት በየቦታው ባለው የእሱ ተላላኪ ካድሬ መውጫ መግቢያ እያሳጣ ያለ ባንዳ ነው።

አሁንም ቢሆን ከመከላከያ ሀይል ተጨማሪ ወደ ዞኑ ይግባልኝ እያለ ገበሬውን ጭምር በጦርነት እያስጨፈጨፈ የሚገኝና በህዝብ ላይ በግልጽ ጦርነት ያሳወጀ ጠላት ነው።

በደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች ውስጥ ያሉት የብአዴን ካድሬ ሚኒሻውንና ፓሊሱን ለስልጠና ብለው በግድ ጭምር እንዳስገድዱ ትእዛዝ በመስጠት ፋኖን በዞኑ ውስጥ ካላጠፋን በእየቤታችን እየገባ ይገለናል በማለት ለወረዳ አመራሮች ትእዛዝ በማስተላለፍ ከፍተኛ ሴራ እየሰራ ይገኛል።

በተጨማሪም ደሴና ኮምቦልቻ በሚኒሻ ስም የተደራጁ ከኬሚሴ ተልእኮ ተሰቷቸው የመጡ ከዚህ በፊት በሚኒሻ ስም ተደራጅተው እንድቀመጡ የተደረጉ ሀይሎች
ይገኛሉ።ይህን ሀይል በሚኒሻ ስም እንድደራጅ ያረጓቸው ከኦህደድ አመራሮች በተጨማሪም በዋናነት የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪና የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳዳሪ ሲሆኑ ሌሎች ዝቅተኛ አመራሮችም ጭምር አብረው እየሰሩ ይገኛሉ።ኦነግ ከፍተኛ ብር ስለሚለቅላቸው ደሴና ኮምቦልቻን በሚኒሻ ስም ያደራጁትን ሀይል በህዝቡ ላይ ጦርነት እንድከፍት ትእዛዝ ብቻ ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ የሚገኝ ሀይል ነው ያለው።

በዚህ ሁኔታም አማራ የሆኑት ሚኒሻና ፓሊስ ይሄ ሴራ ያልገባቸው ስልጠና ሲባል ወደ ስልጠናው ለመሄድ የጓጉ ብዙዎች እንዳሉም እናውቃለን።ከሰለጠናችሁም።በኋላ የምትዋጉት ህወሀትን ነው እንደተባሉም መረጃው አለን።
ነገር ግን እውነታው ይህ እንዳልሆነና ከሰለጠኑ በዃላ ከወንድም ፋኖዎች ጋር እንደሚያጋድሏቸው በግልጽ ማወቅ አለባቸው።ይህ ሳይሆን ቀርቶ በሚኒሻ ስም ከተደራጀው ኦነግ ሼኔ ጋር ሆነን አማራን እንጨፈጭፋለን የሚል ሚኒሻና ፓሊስ ካለ እንኳን እሱን ቀርቶ ቤተሰቡንና ንብረቱ ጭምር እንደማያገኘው አውቆ ከወድሁ ከጠላት ጎር መሰለፉን ማወቅ አለበት።እኛም በህዝባዊ ሀይሉ አማካኝነት የእኛ ጠላት በሆነው ሀይል ላ

ሰበር ዜና!የማክሰኝት ከተማን የተቆጣጠረው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በአገዛዙ አፈና ስር የቆዬውን ፋኖ አደባባይ አበበን መረከቡን አስታወቀ።         አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ ...
18/07/2023

ሰበር ዜና!

የማክሰኝት ከተማን የተቆጣጠረው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በአገዛዙ አፈና ስር የቆዬውን ፋኖ አደባባይ አበበን መረከቡን አስታወቀ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ሀምሌ 11/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የማክሰኝት ከተማን እና አካባቢውን ሀምሌ 11/2015 ከጠዋቱ 1:10 ሰዓት ጀምሮ ከወጣቶችና ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር
ያዋለው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ሀምሌ 10/2015 በግፍ አርባያ መገንጠያ ላይ በአገዛዙ ጦር ታፍኖ ወደ ጎንደር የተወሰደውን የፋይናንስ ክፍል ተጠሪውን ፋኖ አደባባይ አበበን አስለቅቋል።

በብልጽግና ካድሪዎች ሽምግልና የተጠየቀው ፋኖ አለሙ ጎዳዳው የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ በግፍ ያፈናችሁትን ፋኖ አደባባይ አበበን በቅድሚያ ስትለቁ እንነጋገራለን ማለቱ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎም የተለመደውን ጸረ አማራ የኃይል መንገድን የመረጡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የብልጽግና ካድሪዎች ከተለያዩ አቅጣጫዎች የአገዛዙን ጦር በማስጠጋት ወደ ጦርነት እየዘመቱ ባሉበት ጸዳ ላይ አንድ ፓትሮል ሙሉ ጦር ከእነ ትጥቁ መማረኩን ተከትሎ አደባባይ አበበን ለመልቀቅ መገደዳቸውን ነው የአሚማ ምንጮች የገለጹት።

በዚህም መሰረት የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ አመራሮች እና አባላት ጉማራ ወንዝ አካባቢ
ፋኖ አደባባይ አበበን ተረክበው ወደተቆጣጠሯት ከተማ ማክሰኝት ይዘው መግባታቸው ታውቋል።

አሁን ላይ የማክሰኝትና አካባቢው ወጣቶች ከአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ አመራሮችና አባላት ጋር እየመከሩ መሆናቸው ታውቋል።

አሚማ ከፋኖ የቅድመ ሁኔታ ጥያቄ መመለስ በኋላ ምን ምን ጉዳዮች በህዝባዊ ኃይሉ ፋኖ፣ በወጣቶች እና በህዝቡ እንደተነሱ ታማኝ ምንጮችን ለማነጋገር ሞክሯል።

የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ከማክሰኝትና አካባቢው ወጣቶች እንዲሁም ነዋሪዎች ጋር አደባባይ ላይ በስፋት ከመከረ በኋላ በበርካታ አበይት ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠሩን አስታውቋል።

ሽምግልና እየላኩ ለሚገኙ የብልጽግና አገዛዝ ካድሪዎች እንዲነገራቸው በሚል የሚከተሉትን የጋራ ነጥቦች አስቀምጠዋል:_

ይኸውም:_

1) በፋኖ እና በህዝብ ይሁንታ ወደ ማክሰኝት ከተማ የሚገቡ የአካባቢው መስተዳድር አካላት ፋኖ ነህ፣ የፋኖ ደጋፊ ነህ፣ መንገድ በመዝጋት ተባብረሃል እንዲሁም ሌላም ሰበባ ሰበቦችን እያነሱ እንዳያፍኑ፣ እያዳያስሩ፣ እንዳያሳድዱና እንዳያስፈራሩ በሚለው ጉዳይ እንዲስማሙ ይደረግ ተብሏል።

ይህ የጋራ ስምምነት ከተጣሰ ግን ፋኖ ራሱንና ወገኑን ለመከላከል ሲል ለሚወሰዳቸው ማናቸውም እርምጃዎች ኃላፊነቱን የካድሪዎች ይሆናል።

2) የአማራ ህዝብ ወይም ፋኖ በየትኛውም የወረዳው አካባቢዎች እንዳይንቀሳቀስ፣ እንዳይደራጅ እና እንዳይሰለጥን የሚያደርግ የስርዓቱ አካል እና አሰራር ሊኖር አይገባም።

አማራ ህልውናን ለማስከበር ለሚያደርገው ስልጠና እና እንቅስቃሴ የማንንም ካድሪ ፍቃድ እና ይሁንታ ሊጠይቅ አይገባውም።

ይህ ከተጣሰ ግን አሁንም ተጠያቂነቱ የህዝባዊ ኃይሉ ሳይሆን የአገዛዙ ስልጣን ጠባቂዎች ይሆናል።

3) ለዘመናት እየተጠየቁ ያሉ እና ከፍተኛ የሆነ የጅምላ ፍጅት የተፈጸመባቸው፣ መሳደድ እና መፈናቀል ሲፈጸምባቸው የኖሩ የአማራ የማንነት እና የአጽመ እርስት ጥያቄዎች እንዳይመለሱ በሚል የህወሓታዊያን እና የኦነጋዊያን ድብቅ ሴራ ፈጽሞ ተባባሪ እንዳይሆኑ፣

4) በአማራ ላይ በተለያዩ አካባቢዎች እንደአብነትም ከሰሞኑ በተቀናጀ መልኩ ከባድ መሳሪያ በታጠቀ የአገዛዙ ጦር ይፋዊ ጦርነት የተከፈተባቸው የምስራቅ አማራ ፋኖ አመራሮች እና አባላት፣ በሰሜን ወሎ

መረጃ ደሴ በደሴ ከተማ ምንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበትና ሰው ስራ ሰርቶ በምሽት ወደ ቤቱ በሰላም እንዳይገባ ህዝቡ ያለአግባብ እየተሰበደበ ነው እና የአካል ጉዳት እየተፈፀመበት ይገኛል...
18/07/2023

መረጃ ደሴ

በደሴ ከተማ ምንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበትና ሰው ስራ ሰርቶ በምሽት ወደ ቤቱ በሰላም እንዳይገባ ህዝቡ ያለአግባብ እየተሰበደበ ነው እና የአካል ጉዳት እየተፈፀመበት ይገኛል ሲሉ የመረጃ ቲቪ ምንጮች ገለጹ።

በደሴ ከተማ ህዝቡን ለማሸማቀቅ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በከተማ ውስጥ በማይታየወቁ ጭምብል በለበሱ ሀይሎች (በከተማው ውስጥ ሰፍሮ የሚገኘው የኦነግ ጦር አባላት ናቸው የተባለላቸው) በከተማ አስተዳደሩና በፀጥታ ዘርፉ አዛዥነት /ፈቃድ በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ የሆነ ድብደባና የአካል ጉዳት ጭምር እየተፈፀመ ይገኛልም ብለዋል።

እየተደበደቡ ያሉትም ስራ አምሽተው ወደ ቤት እየገቡ ያሉ ወጣችንም እንደሆነ እና ሲደበድቡም አማራ ነህ በማለት የሚጠይቁ ሲሆን አማራ ነኝ የሚል ከሆነ ከደሴ ልቀቅ አማራ ሀገር የለውም በማለት ከፍተኛ ድብደባ ይፈፅሙበታል፤ የተፈፀመባቸውም በርካታ ወጣቶች አሉ፤ የተደበደቡ ወጣቶችም ለከተማ አስተዳደሩ ብናመለክትም "ማን አምሹ አላችሁ"የሚል ምላሽ በመስጠት ለጥያቄአችን ምላሽ ሳይሰጥ አባሮናል ብለዋል።

የፋሽስቱ መከላከያ ሰራዊት ካራጉቱ ኬላ፣ የከተማው አስተዳደር ግቢ፣ ገራዶና አይጠየፍ ካምፕ ሰርቶ መቀመጡም የሚታወቅ ሲሆን አይጠየፍ ቤተመንግሥት ለቅርስነት የተመዘገበና ቱሪስቶች ጭምር እየሄዱ የሚጎበኙት እንደሆነ እያታወቀ በከተማ አስተዳደሩ (ከንቲባው) ፈቃድ አማካኝነት የሰፈረው የኦነግ ጦር ግቢውን መፅዳጃና የከባድ መሳሪያ መትከያ ምሽግ በማድረግ የህዝብ (የሀገርን) ቅርስ እየወደመ ይገኛልም ብለዋል።

በመሆኑም የከተማው ወጣት በመናበብ ይህን ገዳይና መጨፍጨፊ ሀይል ፍቃድ ከሰጡት ጀምሮ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ የነፃነት ትግሉን እንዲቀላቀሉ ለከተማው ወጣት ጥሪ ቀርቧል ሲሉም ገልጸዋል።

ታቃለህ እኔ አማራ ነኝ
05/01/2023

ታቃለህ እኔ አማራ ነኝ

28/12/2022

ፋኖነት ይለምልም

Address

Amhara
Motta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርበኛው ዘመነ ካሴ Zemene kasse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category