Bele አዋሳ መረጃ ምንጭ

Bele አዋሳ መረጃ ምንጭ Contact us

11/02/2022

ትዝብት
1. የመንግሥት ሠራተኛ ደሞዝ ለመክፈል ያቃተው መንግሥት በተለይ ከዞን ወድ ያሉ የመንግሥት ሹማምንቶች እንደት አነመናችው እየዘረፍች ቤት ሰርታችው የኛ ዞን የኛ ወረዳ ዕዳ አለበት
1.ደሞዝ መከፈል አንችልም
2. የጤና ባለሙያ ትርፍ ሳዓት(duty) መከፈል አልተቻለንም
3. ሥራ አጥ መቅጠር አንችልም
4. ልማት መሥራት አልተቻለንም
በዘረፍችት ብር የገዛችሁት ቤት ሽጣችሁ ለምን አትከፍሉም ቆይ ይሄ ከኛ ጉዳይ ጋር ሚና ገባ ካልሆነ የዘረፍችሁት ይበቃል ሀገር ለቃችው ወጡ። በቅርብ ግዜ በሥራጥ ወጣት ምክንያት ለሚመጣው ነገር የሚደርስባቸውን ነገር ለመቀበል ተዘጋጁ በተለይ የኪ/ኮይሻ ወረዳና በሌ ከተማ መፃፍና ማንበብ ለሚችሉ የዘመድ ቆራሌ ለመቅጠርና ለመሾም ያለው በጀት ተምሮ የተመረቀ ለመቅጠር ያቃተውን ገፌፍ ለማድርግና ለመዝረፍ የኖረ የመንግሥት ካዜና በቅርብ ቀን እናያለን።
አንተ የዘመድ አዝማድ በ8 id card ሹመት ስጠው።

ወላይታ እኮ የጉድ ሀገር ነው ንፁ የመጠጥውሃ እንኳን ለማድረስ ያልቻለው አሁን ደግሞ አንድ ጠብታ ወሃ መስኖ እናለማለን። አሁን ይሀ የሚያሳየው በፊት ምን እንዳቀት አሁን ምን መሥራት እንደለ...
02/11/2021

ወላይታ እኮ የጉድ ሀገር ነው ንፁ የመጠጥውሃ እንኳን ለማድረስ ያልቻለው አሁን ደግሞ አንድ ጠብታ ወሃ መስኖ እናለማለን። አሁን ይሀ የሚያሳየው በፊት ምን እንዳቀት አሁን ምን መሥራት እንደለበት ያለማዎቅ ነው።
''tohuwaa hurssibbenaa qaccho liphiyaa kiyessi gidaa''

የት ሀገር የፈረጡ ይሁን
02/11/2021

የት ሀገር የፈረጡ ይሁን

02/11/2021

አካኮ chama nikka inji አታንቀላፋ

02/11/2021

Junta መቷል አሁን ደሞ አጨብጭቦ

20/10/2021

Teshome habite
Motor giza ahuni mekina yelm

18/10/2021

አሁናው መረጃ
የኪ/ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ከኃላፊነታቸው እንደምነሱ መረጋገጡን ከታማኝ ምንጭ ለማረጋገጥ ችለናል። እኛም አው መነሳት አለበት ብለን እናምናለን አድስ ምዕራፍ ከተባለ ጥርግያ መያዝ አለበት ለለወጥ የምሆን ሰው አይደለም።

13/10/2021

Bale awassaa
Teshome habite leba
Getachu gebu lebaa

Address

Bele Awassa
Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bele አዋሳ መረጃ ምንጭ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category