Shagarii lafaa sennaa qabduu

Shagarii lafaa sennaa qabduu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shagarii lafaa sennaa qabduu, Grocers, Sululta.

ሰላምን መርጠናል ለህዝባችን ሁሉን ትተናል የፋኖ ዋና አመራሮች ለህዝባቸው ሲሉ ሰላምን እንደመረጡ እና ከመንግስት ጋር ድርድር እንደጀመሩ አስታወቁ፡፡ የፋኖ መሪዎች የሰላምን መንገድ ምርጫቸው...
22/01/2025

ሰላምን መርጠናል ለህዝባችን ሁሉን ትተናል
የፋኖ ዋና አመራሮች ለህዝባቸው ሲሉ ሰላምን እንደመረጡ እና ከመንግስት ጋር ድርድር እንደጀመሩ አስታወቁ፡፡
የፋኖ መሪዎች የሰላምን መንገድ ምርጫቸው አድርገዋል። የአማራ ፋኖ የጎንደር ዕዝ ፋኖ ሀብቴ ወልዴ እና ባየ ቀናው ፤ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ፋኖ መከታው ማሞ ፤ የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት እስክንድር ነጋ የሰላም መንገድን መርጠው ከመንግስት አካላት ጋር ድርድር ማድረግ ጀምረዋል ይህም ለህዝባቸው ዘላቂ ሰላም ሲባል ነው፡፡

Address

Sululta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shagarii lafaa sennaa qabduu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category