19/06/2023
ፍጥነት+ጥራት+ብዛት
በተፈጥሮ እና በሰው ሰራርሽ ምክንያት ሀገራችን ኢትዮጵያ በድህነትም ሆነ በቴክኖሎጂ ወደኋላ እንደቀረች የታወቀ ነው!
ዋናው ጥያቄ ግን አንድ ወደኋላ የቀረችን ሀገር ያለውን የአለም #የፖለቲካ እና #የቴውክኖሎጂ የእድገት ፍጥነት እንዲሁም #የአየር ጸባይ ለውጥ ተቋቁሞ ከኋላ ተነስቶ ወደፊት ለመምጣት ምን አይነት መንገድ እንጠቀም ነው?
ካለፉት 5 እና 6 አመታት ጀምሮ መንግስት እየወሰደ ያለው (ፍጥነት+ጥራት+ብዛት) በተለይም ተፈጥሮን በማከም ምርት እና #ምርታማነት ማሳደግ ላይ የወሰደው እርምጃ ባይወሰድ ኖር አሁን ላይ ሃገራችን ምን አይነት ነገር ይገጥማት እንደነበር ማሰብ ነው።