Heven life

Heven  life Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Heven life, Grocers, Britain, London.

23/04/2023

የአብይ አህመድ ዶክትሬት ድግሪው ፎርጅድ እንደ ሆነ
እነ እንደተሰረዘ ዘሬ ጌታቸው ራደ አረጋግጠዋል

29/03/2023
28/03/2023

ብልጽግና ወደቀ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለችው

28/03/2023

መንግስት በፓርላማ የተሸለ ሀይል አለኝ በሎ እያዘታ ነው
ወይ ድሞክራሲ

26/03/2023




ልጅነቴን ፣ ወጣትነቴን ያገለግልኳት፣ ለኦርቶዶክስ ቀናተኛ ነበረኩ። ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም አልበደለኝም ኢየሱስ ስለጠራኝ ነው። የጠራኝ የሆነ የጦር ጀነራል ሆኖ አይደለም የጠራኝ መስቀል ላይ ሆኖ እንደተቸነገረ እንደቆሰለ ምንድን የሰቀሉት በድብደባ አይኑ ጠፍቷል ዝም ብሎ ያየኛል እሱ ፣ ና ወደ እኔ አይልም ይሄ የሆነው የዛሬ 7 ሰዓት ነው። ራዕይ ረጅም ሰዓት ነው። በዛን ጊዜ ዝም ብሎ ነው የሚያየኝ በዛው በኦርቶዶክስ ቀጥል የሚለኝ መሰሎኝ ነበረ። ገና አፌን ስከፍት የሚመጣው ያ ብርሃን ፣ ያ ችንኳር ነው። ማንም ሰብኮ ሊቀይረኝ ያልቻለውን የቀረየኝ ያ ነው። ማንም ከኦርቶዶክስ የበደለኝ የለኝም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እወዳችኋለሁ። ማንም ከኦርቶዶክስ ያጠቃኝ የለም። ሰይጣንም አይደለም። እኔን የጠራኝ ኢየሱስ ነው። 7 አመት በክርስቶስ የኢየሱስ ፍቅር እየነደደ አለ። በ2008 እና 2009 ድምጽን አጥፋ አለኝ። ያፈረሰው በጋሻው 7 አመት ፈጀበት።እግዚአብሔርን አፍርሶ ሰራኝ።

እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና አስተምህሮ።

23/03/2023

ራጭ ስል ውሸት ይነገራል እውነት
ውሸት ደገፋዋ ብዙ ነቸው ግን እውነት መቼም እውነት ነው

20/03/2023

Address

Britain
London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heven life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category