11/12/2024
ታህሳስን ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን ፣የአዕምሮ ህሙማንና ህጻናት መርጃ ድርጅት!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለፍሬምናጦስ በጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ http://www.tiktok.com/?lang=en
🙏ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!