14/12/2023
~ በደቡብ ጎንደር ወረታ ያልታወቁ ኃይሎች ባደረሡት የቦምብ ፍንዳታ በርካታ የብልጽግና አመራሮች ሳይሞቁ እንዳልቀሩ መረጃዎች ያስረዳሉ።
ፍንዳታው የተደረገ በከተማው ከንቲባ መኖሪያ ቤትና በገቢዎች ጽ/ቤት እንዲሁም በጸጥታ ሃላፊ ቤቶች ላይ መሆኑም ተረጋግጧል።
በተደረገው ኦፕሬሽን ስለተገኘው ድል ዝርዝር መረጃዎችን አጣርተን እንመለሳለን።
ፋኖ ድል ያደርጋል!