Harar View

Harar View Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harar View, Grocers, London.

23/08/2024
23/04/2024
09/04/2024

ሐምበይሌ 1 አልፋዋ 445ታኝ ኢድ አል ፊጥሪሌ አቦረዴና!

ኩሉ ኢስላም ዲን ተኼታያች ተማም ሐምበይሌ 1 አልፋዋ 445ታኝ ኢድ አል ፊጥሪሌ መሳቤ አቦረዴና።

Baga Ayyaana iidal- fixrii bara 1445ffaan nu gahe!

Hordoftoota Amantaa Muslimaa hundaaf baga Ayyaana iidal- fixrii bara 1445ffaan nagaan Isin gahe.

እንኳን ለ1ሺህ 445ኛው ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰን!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 445ኛው ለኢድ አል ፍጥሪ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!

ዒድ ሙባረክ!!

Iid Mubaarak!!

08/04/2024

የሐረሪ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የአሽከርካሪና የተሸከርካሪ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት መስጫ ሲስተምን በአዲስ ቴክኖሎጂ በማበልፀግ ስራ ጀምረዋል ።
********** //**********
የሐረሪ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የአሽከርካሪና የተሸከርካሪ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት መስጫ ሲስተምን በአዲስ ቴክኖሎጂ በማበልፀግ ስራ ጀምረዋል ።

የሐረሪ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሀላፊ እንጅነር ጠይባ አብደላ እንዳሉት ሁሉንም የትራንስፖርት ዘርፍ የሥራ ክፍሎች ማለትም፣ የአሽከርካሪ፣ የተሸከርካሪ እንዲሁም የመንገድ ደህንነት የሥራ ክፍሎች እለት ተእለት የሚሰጡት የአገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና በኢኮቴ ለመደገፍ አሰራሮችን ለማሻሻልና ኪራይ ሰብሳቢነትን በመከላከል ቀልጣፋ፣ፍትሃዊና ተገልጋዩን የሚያረካ እንድሆን ለማድረግ በርካታ ስራዎችን እየተሰሩ ያሉና ሁለቱ የስራ ክፍሎች ማለትም የአሽከርካሪና የተሸከርካሪ የሥራ ክፍሎች ድጅታላይዝ ተደርጎ አገልግሎት መስጠት የተጀመረ ስሆን በቀጣይ የመንገድ ድህንነት ወይም (penality system) በቅርቡ ድጅታላይዝ የማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል ፡፡

በመጨረሻም ተቋማችን ከዚህ በፍት ይሰጥ የነበረውን የድሮ መንጃፍቃድ እና ግዜያዊ የወረቀት መንጃፍቃድ በመተውና በአ ጠቃላይ የክልላችን መንጃፍቃድ ያላችሁ በሙሉ በአዲሱ ኦርጅናል መንጃፍቃድ እንድትለውጡ እና ተቋማችንንም ይህን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን እያሳወቀን ተገልጋዮች የሚያስፈልገውን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ወደተቋማችን በመምጣት እንድትለውጡ ስንል እናሳውቃለን ።

የሀረሪ/ህ/ክ/መ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/HRTARDB
ቴሌግራም፡ https://t.meHarari_Transport_and_Road_Bureu
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaMd6qc0rGiUO7VWK42F

08/04/2024

In an ancient walled city in eastern Ethiopia, the animals are fed in return for cleaning up the streets and keeping spirits at bay

03/04/2024

የሰሞኑ ዝናብ እየጠነከረ በመሆኑ ሲያሽከረክሩ ወቅቱን ያገናዘበ ጥንቃቄ እንዳይለዮት!

መልካም አዳር !

27/03/2024
29/02/2024
Visit harar in wolaita s**o !"Harar" the city of peace,love and solidarity !
17/02/2024

Visit harar in wolaita s**o !
"Harar" the city of peace,love and solidarity !

Making   Fittest to
13/02/2024

Making Fittest to

Thanks Mr.president !you are the legend visionary person .
13/02/2024

Thanks Mr.president !
you are the legend visionary person .

Really proud to be from the city of peace unity and solidarirty
13/02/2024

Really proud to be from the city of peace unity and solidarirty

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar View posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category