16/02/2025
የሞት ደጋሾች በጌራ ላይ ለቅሶ ሲሻሙ እያታዩ ነዉ
#ደጋሾቹ ግባቸዉን የሙለኩት በምተዉ ሰዉ ብዛት ነዉ። ከየትኛዉም ፅንፍ ይምጡ ብቻ ይናበባሉ። ለአብነት ጀዋር ከቅርብ ግዜ ወዲህ አማራ ተበዳይ መሆኑን ወሮበላዉ ፋኖ ተብዬ ዘራፊ ቡድን ሁላ ኮዝ አለዉ ሲለን ከርም በሌላዉ ግልባጭ መንግስት ሆን ብሎ ባሰፈረዉ አማራ ኦሮሞን አስገደለ ይላል። ይችን ጉዳይ በአማርኛ ማለት አልፈለገም። #በጀዋር በሰተቀኝ ያሉት ደግም ለጥቂት የጌራ አማራ ተወላጅ ሰፋሪዎች ተልዕኮ በመሥጠት ተወዳጁን ባለሀብት በዘግናኝ ሁኔታ ካስገደሉት ቦሃላ ሆን ብለዉ በአማራ ተወላጆች ላይ እሳት ለመለኮስ አቅደዉ አልተሳካም። ህዝቡ ተረጋግቷል። ሆንኖም ግን ጉዳዩን አንዴ ሀይማኖታዊ ሌላ ግዜ #የብሄር እያደረጉ ለበለጠ ሞት እየተጉ ነዉ።
ፅንፈኛዉ ማህበረ ቁድሳን ተብዬዉም ይህንኑ አላማ ለማሳካት ሀይማኖታዊ ለማስመሰል መምከሩ ያሳፍራል