kebede ayele

kebede ayele Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de kebede ayele, Épicerie, dawuro, Tarchamps.

09/05/2026
06/04/2026
06/04/2026

ለፋስጋ

03/02/2026
05/01/2026

#ማስታወቂያ
የታርጫ ከተማ ንግድና ኢንዲስትሪ ጽ/ቤት በዛሬው ዕለት ቤንዚን የገባ ስለሆነ ቀጥሎ በተቀመጠው ኘሮግራም መሠረት እንዲትቀዱ ያሳስባል።

25/12/2025

I accepted 1 fan badge from Dicha Media.

24/12/2025

ይሄ በከተሞቻችን መደረግ ያለበት ተግባር ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በታርጫ፣ ቦንጋና ሌሎች ከተሞች ከተማ ከቀናት በፊት የዋጋ ዝርዝር ያልለጠፉና ህገወጥ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ የንግድ ቤቶች መታሸጋቸውን ሰምተናል። ይህ ተግባር በሁሉም የሃገሪቱ ከተሞች መተግበር የተገባው ነው።

በተመሳሳይ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማም የዋጋ ዝርዝር የመለጠፍ እና እሱንም የመከታተል ሥራው ተምሳሌት በሚሆን መልኩ እየተከናወነ መገኘቱን መመልከት ተችሏል።

ተመሳሳይ ተግባር በደቡብ ኢትዮጵያ እና ሌሎችም አከባቢዎች መተግበር የሚገባው ናቸው።

18/12/2025

እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥ የድርጅትና የመኖሪያ ቦታዎች ከ250_320,ካሬ ሜ በብር 180ሺህ_280ሺህ በክልል ማዕከል በሆነችው ውብቷ ታርጫ ከተማ መሀል ለይ ይሸጣል ታዲያ ምን ይጠበቃሉ 0979747085/0917004305 ሂሎ ብሉ ይደውሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ።መግዛት ካልቀረ በዞንና በከልል ከተማ በሆነችው በዳውሮ ታርጫ እንጅ በሌሎች ከተሞች አንድ ካሬ በ7ሺህ ብር አይታለሉ ወድ አበቶችና እናቶች በተለየ ወጣቶች !!!!!!!

Adresse

Dawuro
Tarchamps

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque kebede ayele publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager