መርጌታ መባ የባህል መዳኒት እና አስማት 0933759648

መርጌታ መባ የባህል መዳኒት እና አስማት 0933759648 yrew

30/10/2025

ጥበብ ሂይወት ናት

መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው
ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ
ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት
እንደሆነ ነው
የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ
መድኅኒትነዉ

የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
፩ ለጋብቻ
ትዳር ለተሰናከለ ባቸው
፪ ለወሲባዊ ስሜትና የሚደረግ
ለጊዚያዊ ስሜቶች
፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ
፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ
በኒዴት በመነሳሳት
፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና
ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት
ነው።

ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች ለማግኘት የከበዳቸውን ነገር በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ
#ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል

ለዛሬው በዚሁ ይብቃን
ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ

መስተፋቅር የሚሰራውም
1 በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም
#በብር ቀለበት
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም

ለበለጠ መረጃ ደውሉ
📞0933759648

።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይ...
13/09/2025

።።። መስተፋቅር
ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ
ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ

መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል።
መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው።
መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል።
የመስተፋቅር አይነቶች
1.ለትዳር
2.ለበቀል
3.ገንዘብ ለመውረስ
4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት



ሲሆኑ
መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች
1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት
2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ
3.በ1ሰው ስም/ፎቶ
4.በሎሚ
5.በእጣን
6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ.
7.በንቅሳት
8.በጥርስ ማሟጫ
9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ



ይሰራል።

፩.  #ትዳር  (ባል/ሚስት) ጓደኝነት ለሚገረግር ➪ጓደኝነት ጀምሮ መቋረጥ➪ትዳር መስርቶ መለያየት ➪ወንዶች ቀርበው መራቅ➪ሴቶች ቀርበው መሸሽ➪ሕልመ ሌሊት➪ሴቶች ላይ የወንድ ዛር ሲቆጣጠር➪...
27/10/2024

፩. #ትዳር (ባል/ሚስት) ጓደኝነት ለሚገረግር
➪ጓደኝነት ጀምሮ መቋረጥ
➪ትዳር መስርቶ መለያየት
➪ወንዶች ቀርበው መራቅ
➪ሴቶች ቀርበው መሸሽ
➪ሕልመ ሌሊት
➪ሴቶች ላይ የወንድ ዛር ሲቆጣጠር
➪ወንዶች ላይ የሴት ዛር ስትቆጣጠር


👉የሴት ቀስት ሥር
👉የጎበዝ ጠቀስ ሥር
👉የቄስ በደጄ ሥር
👉የንብ ጥራ ሥር በእንድ አድርገው ከሁሉም እኩል እኩል መጠን አድርጎ ከ7-14ቀን መታጠን ፍቱን መፍትሔ ነው

፪. #ለውለሽ ወይም #ለመተት መፍትሔ
⏯አንድ ሰው ላይ መተት ከተመተተበት ውለሽ ከተዋለበት
#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት
#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት
#መረበሽ ፣ መጨናነቅ ፣ ፍርሃት መሰማት
#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት
#እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/
#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት
#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት
#በድንገት የልብ ምት መጨመር
#ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት
#ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት
#ሰላም ማጣት
#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት
#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት
#ማዞር ማቅለሽለሽ
#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት
#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት
#እጮኛሞችና ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላትና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት
#መሳደብ ፣ መጨቃጨቅ
#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት
#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት
#ያለ ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡

👉
⏩የዝግባ ቅጠል
⏩የሙጫ ቅርፍት
⏩የስረብዙ ስር ቅጠል
⏩የአቱች ስርና ቅጠል በአንድ አድርጋችሁ ለውለሽ ለመተት በአዲስ ሸክላ እየዘፈዘፋቹሁ ለሰባት ቀን መታጠብ ወይም መጠመቅ

፫. #ለቡዳ
➠የግመሮ
➠የአጋም
➠የጥንጁት
➠ታሪገማ ስራቸውን በእንድ አወሕዶ ጭቁኝ ጨምሮ ለሕጻናት በአንገታቸው ማሰር ለትልቅ ሰው ለሰባት ቀን መታጠን አያስነካም ተጠቀሙት

፬. #ለገብያ መፍትሔ
💛የችብሀ
💛የሎሚ
💛የበለስ ተቀጽላቸውን
በአረብ ቆዳ ሰፍተህ እሰር ፍቱን መፍትሔ ነው ይጠቀሙ

፭. #የገርጋሪ መፍትሔ
✅ትዳር ለሚገረግረው
✅ስራ ለሚገረግረው
✅ገንዘብ ለሚገረግረው
✅ጓደኛ ለሚገረግረው
✅ትምህርት ለሚገረግረው
✅እድል ለሚገረግረው


➡የቀጠጥ
➡ጥፍሬና
➡እጸ መናሂ
➡ታሪገማ ስራቸውን በአንድ ቀምመህ ጸሎተ ንድራን ሰባት ጊዜ ጸልዮ ዘፍዝፎ መጠመቅ።

፮. #ለግርማ ሞገስ መፍትሔ
👉 #የአንበሳ ጸጉር አሰረህ ከእጸ አንበሳ ጋር በቅብዐ ሜሮን ለውሶ መነቀስ

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።0933759648

ที่อยู่

አዳማ
Bangkok

เบอร์โทรศัพท์

+251933759648

เว็บไซต์

แจ้งเตือน

รับทราบข่าวสารและโปรโมชั่นของ መርጌታ መባ የባህል መዳኒት እና አስማት 0933759648ผ่านทางอีเมล์ของคุณ เราจะเก็บข้อมูลของคุณเป็นความลับ คุณสามารถกดยกเลิกการติดตามได้ตลอดเวลา

แชร์