ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር

ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር, Grocers, Negelle borena, Atlanta, GA.

ይህ ጀመዐ የየቲሞች መርጃ ሲሆንየተወሰኑ እውነታዎች👉🏻 የኛዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ😍😍😍 በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ከእሳት ሽሹ ብለዉናል። 👉🏻የቲሞችን የረዳ እንደነዚህ✌️ጣቶች ነን ጀነት ዉስጥ ...
04/01/2022

ይህ ጀመዐ የየቲሞች መርጃ ሲሆን

የተወሰኑ እውነታዎች
👉🏻 የኛዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ😍😍😍 በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ከእሳት ሽሹ ብለዉናል።
👉🏻የቲሞችን የረዳ እንደነዚህ✌️ጣቶች ነን ጀነት ዉስጥ ብለዉናል የኛ ሙስጠፋሰ.ዐ.ወ😍😍😍።
👉🏻ለበጎነት መስፈርት የለውም!!

04/01/2022

አሰላሙ አለይኩም ውድ የካሀተይን ቤተሰቦቻችን
በሳላፍነው ቅዳሜ ካሀተይን ማህበር ደከመን ሰለቸኝ ማይሉ ውብ ሰራዊቶቹን ይዞ
" የኛ የወገን እጆች እያሉ
የቲሞች 2 ፆም አይፆሙም "
በሚል መርህ ቃል በከተማችን በነጌሌ ሁሉም የገቢያ ቦታዎች ላይ የብር ለቀማ ሲያደርግ አሳልፏል።ይህንንም ስናደርግ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ደጉና ሰጪው የከተማችን ህዝቦች ከጎናችን ነበሩ።አቦ ኸይር ምንዳቸውን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ይክፈላቸው🤲ፆሙኑም በሰላም ደርሰን ከሚፆሙና ከሚቀበላቸው ያርገን🤲

በሰላም ያድርሰን ሁላችንንም ።

https://t.me/kahatyiin
https://t.me/kahatyiin
https://t.me/kahatyiin

ካሀተይን✌️ካሀተይን ማህበር የየቲሞች መርጃ ሲሆን በከተማችን የሚገኙ የቲሞችን የየቲም ቤተሰቦችን እንዲሁም አቅመ ደካሞችን በቤታቸው አይዟቹ ባይ እኔ እያለው ወገኔ አይራብም በሚል አስተሳሰብ...
12/10/2021

ካሀተይን✌️

ካሀተይን ማህበር የየቲሞች መርጃ ሲሆን በከተማችን የሚገኙ የቲሞችን የየቲም ቤተሰቦችን እንዲሁም አቅመ ደካሞችን በቤታቸው አይዟቹ ባይ እኔ እያለው ወገኔ አይራብም በሚል አስተሳሰብ የተቋቋመ ማህበር ነው።
👉🏻እኔና የቲሞችን የረዳ በጀነት ውስጥ ✌🏼 እንደነዚህ ጣቶች ነን ብለውናል።
ታላቁ ሙስጠፋ 😍(ሰ.ዐ.ወ)😍

ይህ ማህበር የሚሰራው ዋና ትኩረት አድርጎ

✍️በከተማው ውስጥ የቲሞችንና አቅመ ደካሞችን አላህ ያገራልንን ያህል መርዳት

✍️የቲም ተማሪዎችን የትምርት ቁሳቁስ ማሞላት

✍️የቲሞችን ከተረጂነት ስሜት ማውጣት እና እራሳቸውን እንዲችሉ እና ሌላውን እንዲጠቅሙ ማድረግ

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ነገ ዛሬ ሳይሉ የዚህ ማህበር አባል በመሆን ከየቲሞች ጎን ይቁሙ
እንዴት ካሉ
👇👇👇👇👇
በየሳምንቱ በተከበረው ዕለተ ጁመዐ ከ10 ጀምሮ በመስጠት እንዲሁም
በዚህ በንግድ ባንክ አካውንት
👇👇👇👇👇👇👇
1000434163904
ስም=ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር
በመሰደቅ ከየቲሞች ጎን ይቁሙ 💎መሰደቅ ማለት የኪሳችንን ቦርሳ መክፈት ብቻ ሳይሆን ልባቸንን መክፈት መቻላችን ነው። ።
" ለበጎነት መስፈርት የለውም "

ለማንኛውም ጥያቄና አስታየት እንዲሁም ሀሳብ በነዚህ ስልኮች
📞📞 0916151431
0973394685
0933149285
ይደውሉ።
እንዲሁም ቢሮችን በመምጣት የበለጠ መረጃን ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ ነጌሌ
ጀማል ሽሬ ህንፃ 1ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 19

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏—————————————————ሰዎችን መደገፍ ኢስላም ካስተማረን ስነ ምግባር አንዱ ነው ። ሰዎች በአፈጣጠር አንድ አይነት ተደርገው አልተፈጠሩም...
11/20/2021

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
—————————————————
ሰዎችን መደገፍ ኢስላም ካስተማረን ስነ ምግባር አንዱ ነው ። ሰዎች በአፈጣጠር አንድ አይነት ተደርገው አልተፈጠሩም ከፊሉ ሀብታም ከፊሉ መካከለኛ ከፊሉ ደግሞ እንዲሁ የእለት ጉርሱን ያጣ ይኖራል አላህ ከሰጪዎች ካደረገን ማመስገንን አንዘንጋ ይጨምርልናልና ።
——————————————————-
አላህ እንዲህ ይላል
ሚስኪኖችንም በማብላት አታነሳሱም

የመስጠት አቅሙ ከሌለን ሰጪዎችን ማነሳሳት ላይ እንበርታ ።
ካሀቴይን የየቲሞች መረዳጃ ማህበር
ምስኪኖችን በመደገፍ ላይ የሚያነሳሳ ተቋም ነው። እርሶም ከዚህ ተቋም ጋር በጋራ ይሰሩ ዘንድ ተጋብዘዋል።
****
ይምጡ አባልነቶን ከካሃቴይን ጋር በማድረግ ጠቃሚነቶን እና ተጠቃሚነቶን ያስፉ።

እንዴት ካሉ 👇👇👇
———————————————
ይደውሉ 0916151431
0973394685
0933149285
———————————————
"ለበጎነት መስፈር የለውም"
ካሀቴይኖች ነን
https://t.me/kahatyiin

https://t.me/kahtyin

Address

Negelle Borena
Atlanta, GA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ካሀተይን የየቲሞች መርጃ ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category