Ida'amuun Daandii Dhugaati

Ida'amuun Daandii Dhugaati Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ida'amuun Daandii Dhugaati, Grocers, Gorgia, Chicago, IL.

06/07/2025

"የአካባቢ ጥበቃ የቅንጦት ጉዳይ ሳይሆን የብልጽግናችን መሰረት ነው"

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት የተናገሩት

በማር የተለወሰው መርዝ!....ዛሬ አንድ የገዳዮች ስብስብ የበይነ መረብ ስብስባ ጠርቷል። እርዕሳቸው ደግሞ ሰላም መሆኑን ሲሰማ ሽቅብ እየሸናው ነው የሳቅሁት😂😂😂 ስለ ሰላም ምንም እውቀት የ...
06/07/2025

በማር የተለወሰው መርዝ!....ዛሬ አንድ የገዳዮች ስብስብ የበይነ መረብ ስብስባ ጠርቷል። እርዕሳቸው ደግሞ ሰላም መሆኑን ሲሰማ ሽቅብ እየሸናው ነው የሳቅሁት😂😂😂 ስለ ሰላም ምንም እውቀት የሌላቸው በእድሜ ዘመናቸው ስለሰላም ሰብከው የማያውቁ ሰዎች ከየት መጡ ሳይባል በአዛዦቻቸው ግብፅ እና ኤርትራ እየተመሩ ስብሰባ ጠርቷል🧐 ሰላም ማለታቸው አልከፋ እኮ ነገር ግን ዛሬ ለመስበክ የጠሩት በሰላም የተለወሰ #ጦርነት እና እልቂት መሆኑ ነው እንጂ! መላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ይሄንን የባንዳዎችን ስብሰባ ሴራ የሚረዳ ቢሆንም በየዋህነት ይሄንን ለሚደግፉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን ሴራውን መግለጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ይሄንን የምፅፈው። በአስተሳሰብም ሆነ በግብራቸው ጭራሽ የማይገናኙ የተራራቀ አለም ስዎች ዛሬ በተመደበላቸው ረብጣ ዶላር ምክንያት የገዛ ሀገራቸው ላይ ሊዶልቱ እና ከተሳካላቸው ሀገሪቷ ያገኘችውን አንፃራዊ ሰላም ለማደፍረስ ዛሬ ቀጠሮ ይዟል እኛም ሀገራችንን ከብቱቱያም ባንዳዎች ለመከላከል ተዘጋጅተናል! ሴራቸውን እናጋልጥ!!!

የገዳዮች ስብሰባኢትዮጵያን የማተራመስ ፣ የደም መሬት የማድረግ ብቻ አንድ የሚያደርጋቸው የገዳዮች ስብሰባ።
06/07/2025

የገዳዮች ስብሰባ
ኢትዮጵያን የማተራመስ ፣ የደም መሬት የማድረግ ብቻ አንድ የሚያደርጋቸው የገዳዮች ስብሰባ።

የገዳዮች ስብሰባኢትዮጵያን የደም መሬት ሲያደርጉ የኖሩት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለዓመታት በህቡ ሲሰሩ የነበሩት አንድ አካል የሆኑት ኢነዚህ አራጆች የፈለጉትን ባለማሳካታቸው  በሚዲያ እንደ ጠላ...
06/07/2025

የገዳዮች ስብሰባ

ኢትዮጵያን የደም መሬት ሲያደርጉ የኖሩት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለዓመታት በህቡ ሲሰሩ የነበሩት አንድ አካል የሆኑት ኢነዚህ አራጆች የፈለጉትን ባለማሳካታቸው በሚዲያ እንደ ጠላት በውስጥ ደግሞ እና ለብ ወዳጅ ሲሰሩ ቆይተዋል አሁን ደግሞ ወዳጅነታቸውን ወደ ሚዲያው ለማምጠት እየሞከሩ ነው

ጥፋት እና የዶላር ፍቅር ያሰባሰባቸው፣በፖለቲካ አካሄድም ሆነ አስተሳሰብ የማይገናኙ የጥፋት ልጆች ዛሬም ከኤርትራ እና ከግብጽ የተመደበላቸውን 450ሺህ ዶላር ለመቀራመት ስሉ ብቻ ከፍተኛ የሚ...
06/04/2025

ጥፋት እና የዶላር ፍቅር ያሰባሰባቸው፣በፖለቲካ አካሄድም ሆነ አስተሳሰብ የማይገናኙ የጥፋት ልጆች ዛሬም ከኤርትራ እና ከግብጽ የተመደበላቸውን 450ሺህ ዶላር ለመቀራመት ስሉ ብቻ ከፍተኛ የሚዲያ campaign ማዘጋጀታቸው ተሰምቷል። የዶላሩ ተካፋይ ለመሆን ግዴታ የዘመቻው አካል መሆን ስላለባቸው ሀገርን ለማፍረስ ባለመው ዘመቻ ላይ በአንድነት ለመታደም ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ይገርማል። ለማንኛውም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእነዚህን ባንዳዎች አካሄድ በመረዳት እና በመቃወም ሀገሩን መከላከል ይገበዋል ባይ ነኝ!

Address

Gorgia
Chicago, IL

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ida'amuun Daandii Dhugaati posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category