03/27/2026
እባካችሁ ቤተሰቦቼን እንድታፈላልጉኝ ትልቅ ትብብር እሻለሁ። እኔ አማኑኤል ባዘዘው ታከለ እባላለሁ። አባቴ ባዘዘው ታከለ ይባላል፤ የሞተው እስራኤል ሀገር ነው።
እስከዛሬ የማላውቃቸውን እህትና ወንድሞቼን (የባዘዘው ታከለ ልጆችን) ለማግኘት እፈልጋለሁ። አባቴን የምታውቁ ወይም ልጆቹን የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ። ፎቶ ስለሌለኝ በስማቸው ብቻ ነው የምፈልጋቸዉ