ʏɴɴ fun ����

03/08/2023
10/06/2022

መልካም መውሊድ በዓል

10/05/2022

በሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጎል ውስጥ ለደረሰ የደም መፍሰስ የተሳካ ቀዶ ጥገና ተደረገ
*********************

በሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጎል ውስጥ ለደረሰ የደም መፍሰስ አደጋ የተሳካ የቀዶ ጥገና ህክምና ማከናወን መቻሉ ተገለፀ።

የዞኑ ነዋሪ የሆነ አንድ የ50 ዓመት ታካሚ በደረሰበት የመውደቅ አደጋ በአንጎሉ ውስጥ ደም በመፍሰሱ ባጋጠመው ራስን የመሳት ችግርና ተከታታይ የራስ ምታት ምክንያት ወደ ሆስፒሉ መጥቶ የህክምና እርዳታ እንዲደረግለት ይጠይቃል።

ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም ህክምናውን ይሰጥ የነበረ ባለመሆኑ ታካሚውን ወደ አጎራባች ሆስፒታሎች ሪፈር ለማድረግ ቢሞክርም ሆስፒታሎቹ በነበረባቸው የአልጋ እጥረትና ሌሎች ምክንያቶች ሊቀበሉት ሳይችሉ ቀርተዋል።

የሁኔታውን አሳሳቢነት የተገነዘቡት ዶ/ር አብዱልአዚዝ አብደላ ከሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ቀዶ ጥገናውን መስራት የሚያስችሉ እቃዎችን ጭምር ይዘው ወደ ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በአፋጣኝ በመሄድና ከሌሎች የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ለታካሚው የተሳካ የቀዶ ጥገና ህክምና በማድረግ ህይወቱን መታደግ ችለዋል።

ዶ/ር አብዱላዚዝ አብደላ ታካሚውን ለመርዳት ለወሰዱት ጥግ የደረሰ ተነሳሽነትና ለፈፀሙት ለሌሎች አርአያ የሚሆን ተግባር የሀላባ ቁሊቶ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ሸምሱ ረሺድ ከልብ የመነጨ ምስጋና ማቅረባቸውን ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
https://www.tiktok.com/

10/03/2022

ዜና በቀጥታ ይከተላሉ

10/03/2022

Address

3001 Saturn Road, Garland, TX
East Los Angeles, CA
75041

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ʏɴɴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category