Sene 12

Sene 12 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sene 12, Grocers, No addres, Las Vegas, NV.

አንተ ደደብ በወላይታ ሕዝብ ቁጥር ውስጥ አንተም አለህበት እንዴ? ሀዲያ እና ካምባታ ግባ የሚከራይ ጎጆ ቤት አለ።
06/24/2023

አንተ ደደብ በወላይታ ሕዝብ ቁጥር ውስጥ አንተም አለህበት እንዴ? ሀዲያ እና ካምባታ ግባ የሚከራይ ጎጆ ቤት አለ።

ጎጆ ጽንፈኞችን ይዞ ወደቀ .........with acitivist bayoch.....!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
06/20/2023

ጎጆ ጽንፈኞችን ይዞ ወደቀ .........with acitivist bayoch.....!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ይሄ ነው ጀግና ዬላጋ " ዬላጋ ማሹዋ ኤካ" ይሄ ዶማ ጭንቅላት የያዘው የሚጎዳውንና የሚጠቅመውን ለይተው የማያውቅ ዶርማንት ከመንግስት የተሰጠውን የስራ ደርሻውን ባለመወጣት እና ተግባሩን ወደ...
06/15/2023

ይሄ ነው ጀግና ዬላጋ " ዬላጋ ማሹዋ ኤካ" ይሄ ዶማ ጭንቅላት የያዘው የሚጎዳውንና የሚጠቅመውን ለይተው የማያውቅ ዶርማንት ከመንግስት የተሰጠውን የስራ ደርሻውን ባለመወጣት እና ተግባሩን ወደ ጎን በመጠል ስራ ፈት ጭንቅላት በመያዙ እና ከግለሰብ ጋር ግብግብ በመፍጠሩ ግለሰቡን በመዛቱ በህግ ቁጥጥር ውስጥ ውሏል እንጅ በሌላ ምክንያት አይደለም ።

ቱልቱላ ተላላኪ ሁላ!!!

06/14/2023

ለራስህ ያልነቃህ ሌለውን በምን ወነ ንቃ ትላለህ ! ቀድመህ ለራስህ ንቃ! ለራስህ ጎጆ ቤት አተክ መንገድ ላይ እየተንከራተት፣ የፈረሰውን ጎጆ ምረጥ ከምትል ፣ አርፈህ ብትቀመጥ ይሻላል ።

ጀግናው የህዝብ ልጅ የጠበላ ከተማ ከንቲባ አቶ ዮሐንስ ቡናሮ ልማታዊ፣ቀና አስተሳሰብ ያለው ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጠበላ ከተማ የሚታይና የሚዳሰስ ልማቶችን መስራት...
06/14/2023

ጀግናው የህዝብ ልጅ የጠበላ ከተማ ከንቲባ አቶ ዮሐንስ ቡናሮ ልማታዊ፣ቀና አስተሳሰብ ያለው ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጠበላ ከተማ የሚታይና የሚዳሰስ ልማቶችን መስራት የቻለ የጠበላ ከተማ ብርቅዬ ከንቲባ ነው።

በጠበላ ከተማ አስተዳደር ከዚህ በፊት በነበሩ አመራሮች የተበላሹ ነገሮችን ከህዝብ ጋር ሆኖ ለማስተካከል ደፋ ቀና በማለት የሚታይ ለውጥ በከተማችን ማምጣት የቻለ የህዝብ አገልጋይ ከንቲባ ነው።ለህዝብ ዝቅ ብሎ የመጣውን ሁሉ ሰው በትህትና አስተናግዶ የሚመልስ በስልጣኑ የማይመካ የማነበትን ነገር ሁሉ የሚያደርግ የህዝብን ጥቅም የሚያስቀድም ልማታዊ ከንቲባ ነው።

ክቡር ከንቲባችን ህዝብ ከጎንህ ነው ማንንም አትስማ ወረኞች ያውሩ አንተ ከህዝበ ጋር ወደፊት ገስግስ 🙏

Address

No Addres
Las Vegas, NV

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sene 12 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category