Let's live patiently

Let's live patiently Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Let's live patiently, Grocers, Los Angeles, CA.

09/01/2024
04/09/2024
04/09/2024

የሀላባ ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙደስር ጉታጎ 1 ሺህ 445ኛው ኢድ አል ፍጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

==========//========//==========

የሀላባ ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙደስር ጉታጎ 1 ሺህ 445ኛው ኢድ አል ፍጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የመምሪያው ሀላፊ አቶ ሙደስር ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የዒድ አል ፍጥር በዓልን ህዘበ ሙስሊሙ ሲያከብር አቅመ ደካሞችን በመርዳትና ከጎናቸው በመቆም የማህበረሰቡን ነባር እሴቶችን የበለጠ በማጎልበት ሊሆን ይገባል ብለዋል።

ዞኑ የሰላም ተምሳሌት አምባሳደር ሆኖ እንዲቆይ የእስልምና መሰረት የሆኑትን ሰላምን በመጠበቅና ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት አስተምህሮቱ የጎላ አስተዋጽኦ ሲያበረክት መቆየቱን ተናግረዋል።

በዞኑ ሁሉም ቤተ ዕምነቶች በአንድነትና በመደጋገፍ የአብሮነት እሴት ግንባታ ስራዎችን በመጠናከርና በመቻቻል በዓላትን የማክበር የዳበረ ባህልና ልማድ ያለ በመሆኑ ይህንኑ ባህል አጠናክሮ በማስቀጠል በሀገር ደረጃ የተጀመረውን ልማት ከግብ ለማድረስ ርብርብ ሊደረግ ይገባል ብለዋል።

ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ስያከብር የተቸገሩትን በመርዳት፣ በመደጋገፍና በመከባበር እንዲሁም በበዓሉ ዕለት የትራፊክ መጨናነቅን ለመከላከልና ምዕመናኑ በሠላም ወጥቶ በሠላም እንዲገባ እንዲሁም የኢድ ሰላት የስግደት ፕሮግራም በሠላም እንጠዲጠናቀቅ ተስቦ፦
#ባለ ሁለት እግር ሞተር ሰይክሎችና እና
#ባለ ሶስት እግር በጀጅ ተሽከርካሪዎች በቁሊቶ ከተማ ከየትኛውም አቅጣጫ ሲንቀሰቀሱ እስከ ሀላባ ኖክ መዲያ ድረስ ብቻ መንቀሰቀስ የሚቻል መሆኑን አውቀችሁ ይህንን የተላለፈውን መልዕክት ተግበራዊ በማድረግ ሠላሙን በመጠበቅ በዓሉ መከበር እንደሚገባም የመምሪያው ሀላፊ አቶ ሙደስር ጉታጎ መልዕክት በማስተላለፍ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመቻቻልና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

አቶ ሙደስር ጉታጎ
የሀላባ ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፊ
ሚያዝያ 1/2016 ዓ/ም
#መልካም የኢድ አል-ፍጥር በዓል!

ጥር 5 እለተ እሁድ "መንገሳ" ሴራው የሚከበርበት ቀን ደረሳ!!
01/12/2024

ጥር 5 እለተ እሁድ "መንገሳ" ሴራው የሚከበርበት ቀን ደረሳ!!

Address

Los Angeles, CA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Let's live patiently posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category