አዲካ New

አዲካ New ሰላም ለሀገራችን!!

03/17/2023
ታከለ ዑማ በአሜሪካ ከተዋረደ በኋላ የት ገባ ላላችሁታከለ ኡማ በዋሽንግተን ዲሲ ዩቱዩበሮችን የማግባባት፣ የማስገበር እና የቀድሞ የኦህዴድ አባላትን ለጋራ ዓላማ የማሰለፍ እንዲሁም የማደራጀት...
03/16/2023

ታከለ ዑማ በአሜሪካ ከተዋረደ በኋላ የት ገባ ላላችሁ

ታከለ ኡማ በዋሽንግተን ዲሲ ዩቱዩበሮችን የማግባባት፣ የማስገበር እና የቀድሞ የኦህዴድ አባላትን ለጋራ ዓላማ የማሰለፍ እንዲሁም የማደራጀት ስራ እየሰራ መሆኑ የመረጃ ምንጮች አነፍንፈው ደርሰውበታል።

በአሜሪካ ያላችሁ የቤት ስራው የእናንተ ነው።
ቴሌግራም https://t.me/CMNETHIOPIA

03/14/2023
03/13/2023

ከሰሜን ጎንደር አዲአርቃይ ግንባር ከመከላከያ አባላት
በውስጥ መስመር የተላከ መልእክት ነው!!

ሰላም ወዳጀ አንድ መልዕክት (መረጃ)ለአዳርቃይ ጠለምትና ማይፀብሪ ህዝብ እንዲደርስልኝ እፈልጋለሁ፦ እኔ ወታደር ነኝ ስራየ ባይፈቅድልኝም ነገር ግን የሀገር ጉዳይ ስለሆነ መረጃውን ለህዝብ ማጋራት ግድ ሆነብኝ በዚህ ግንባር ያለው የ401፣የ402እና 403 ኮር አዘናግተው ለመውጣት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል እቃም ከአዲአርቃይ ወደ ደባርቅ እየተጓጓዘ ነው ስለዚህ ማህበረሰቡ ይሄን ጉዳይ ተነጋግሮ መከላከያው እንዳይወጣ ቢያደርግ መልካም ነው ይህ ካልሆነ ግን ይህ ምስኪን ህዝ ካሳለፈው መፈናቀል መከራ ተመለሶ ባላገገመበት ሁኔታ ላይ እንደገና ለሌላ ጦርነት እንዳይጋበዝ ስጋት አለኝ። ስለዚህ ይህ ከመሆኑ በፊት ከአሁኑ ወጣቱን አስተባብሮ በተደራጀ መንገድ ጥያቄውን ማንሳትና የታሰበውን ሀሳብ ማስቀረት ቢቻል መልካም ነው እላለሁ። አዳርቃይ ደይሊ

Address

Adiarkay
New York, NY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲካ New posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category