03/12/2026
የብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ የሚታዩ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎችን በትኩረት የሚያቀርብ ፕሮግራም አለው። እነዚህ ዘርፎች ለሀገር እድገት፣ ለሥራ ፈጠራ እና የህዝብ የኑሮ ለመሻሻል ይጠቅማሉ። ዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች እነዚህ ናቸው፦
1. ግብርና (Agriculture)
👉የእርሻ ምርት ማሳደግ
👉ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ መጠቀም
👉እንስሳት ልማት
👉የእርሻ ምርቶችን ወደ ገበያ ማቅረብ
👉የእርሻ እና ኢንዱስትሪ ግንኙነት ማጠናከር
2. ኢንዱስትሪ (Industry / Manufacturing)
👉ፋብሪካዎችን ማስፋፋት
👉የአገር ውስጥ ምርት መጨመር
👉ከግብርና የሚመጡ ጥሬ እቃዎችን ማቀናበር
👉ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠር
3. ንግድ እና ገበያ (Trade and Commerce)
👉የውጭ ንግድ ማሳደግ
👉የውጭ ምንዛሬ ማግኘት
👉የንግድ ስርዓት ማዘመንና ምቹ ሁኔታ መፍጠር
4. ቱሪዝም (Tourism)
👉ታሪካዊ እና ባህላዊ ቦታዎችን ማስተዋወቅ
👉 የቱሪዝም መዳረሻ መልማት
👉የቱሪስት ቁጥር ማሳደግ
👉ለሀገር የውጭ ምንዛሬ ማስገባት
5. ማዕድን (Mining)
👉የወርቅ፣ የጨው፣ የጥረ ማዕድን ምርት ማሳደግ
👉የተፈጥሮ ሀብት በተገቢ ሁኔታ በመጠቀም የሀገር ኢኮኖሚ ማሳደግ
6. ኢነርጂ (Energy)
👉የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት መስፋፋት
👉የውሃ ኃይል፣ የፀሐይ ኃይል እና የነፋስ ኃይል የመጠቀም አቅም ማሳደግ
👉ኢንዱስትሪና ልማትን መደገፍ
7. መሠረተ ልማት (Infrastructure)
👉መንገድ ግንባታ መጠናከር
👉ባቡር መስመር መገንባት
👉ቴሌኮሙኒኬሽን መሰረተ ልማት ማፋጠን
👉ሁለንተናዊ ከተሞች ልማት መረጋገጥ
8. ዲጂታል ኢኮኖሚ (Digital Economy)
👉ቴክኖሎጂ ልማት ማፋጠን
👉ዲጂታል ንግድ ሥርዐት መስፋፋት
👉የመረጃ መዘመን እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ማሳደግ
🙏ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!!