Asebeza USA

Asebeza USA We brought grocery products you found in the most popular wholesale stores and typical Ethiopian gro Follow the link below to download our mobile application.

For android users and iOS devices
https://share.shopney.co/VpuvZbbPwh

04/12/2022

መልካም የፉሲካ በዓል!

ቅርጫ🥩 ፣ በግ 🐏 እና ፍየል 🐐 ዴሊቨሪ 🛵 Delivery ማዘዝ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ከስቅለት ቀን ጀምሮ 📅አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ የምናዘጋጅ መሆኑን እየገለፅን፤ ከበዓል ቀን እንግልት እራሷን ለማዳን አስቀድመዉ ትዕዛዞን 💻በድህረ ገፃችን (website)፣ 📱በመተግበሪያችን (mobile app)፣ እንዲሁም 📞ስልክ በመደወል መፈፀም ይችላሉ። በአካል ማዘዝ ለምትፈልጉ ቤተሰብ ፋርም 🏡 አድራሻ፥ 14850 Shelter Ln, Haymarket, VA 20169 በስራ ሰዐት መምጣት ትችላላቹ።

በዓሉን ከቤተሰቦ ጋር ያሳልፋ። መልካም በዓል 🇪🇹

CASH ON DELIVERY (COD) 🤑መልካም ገና በአል እንዲሆንላቹ እየተመኘን ድርጅታችን አዲስ ባመቻቸው Cash on Delivery (COD) ማለትም በክፍያ መፈጸሚያ ገጽ ላይ ካሉት አማራ...
01/06/2022

CASH ON DELIVERY (COD) 🤑
መልካም ገና በአል እንዲሆንላቹ እየተመኘን ድርጅታችን አዲስ ባመቻቸው Cash on Delivery (COD) ማለትም በክፍያ መፈጸሚያ ገጽ ላይ ካሉት አማራጮች ውስጥ Cash on Delivery (COD) የሚለውን በመምረጥ ያዘዙትን እቃ በእጆ ካስገቡ በሁዋላ በካሽ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።
ደንበኛችን ስለሆኑ እናመሰግናለን 🙏

Who is ready for the Holiday ?
01/04/2022

Who is ready for the Holiday ?

በአዲስ መልክ ሣራ ጀምረናል 💁‍♂️ ሁሉንም አካተን ቅርጫ 🥩፣ በግ 🐑፣ ፍየል 🐐 እና ዶሮ 🐓 አሳርደን ከቤትዎ ደጃፍ እናደርሳለን 🛵

የልጆች አማርኛ ተረት ተረት መጽሀፍት። የልጆን የንባብ ልምድ ያዳብሩ፣ በቅናሽ ዋጋ ይሸምቱ 💁                  #ተረትተረት
01/01/2022

የልጆች አማርኛ ተረት ተረት መጽሀፍት። የልጆን የንባብ ልምድ ያዳብሩ፣ በቅናሽ ዋጋ ይሸምቱ 💁
#ተረትተረት

በአዲስ መልክ ሣራ ጀምረናል 💁‍♂️  ሁሉንም አካተን ቅርጫ 🥩፣ በግ 🐑፣ ፍየል 🐐 እና ዶሮ 🐓 አሳርደን ከቤትዎ ደጃፍ እናደርሳለን 🛵
12/22/2021

በአዲስ መልክ ሣራ ጀምረናል 💁‍♂️ ሁሉንም አካተን ቅርጫ 🥩፣ በግ 🐑፣ ፍየል 🐐 እና ዶሮ 🐓 አሳርደን ከቤትዎ ደጃፍ እናደርሳለን 🛵

Join our  group for instant updates and discounts 🛒
12/06/2021

Join our group for instant updates and discounts 🛒

Online Grocery store

የቡና ማቅረቢያ ረከቦት - በሴራሚክ፣በእንጨት እና በፕላስቲክ የተሰራ - በተለያየ ቀለም እና ምስል ያሸበረቀ - ለቤትዎ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ #አትዮጵያ           ...
10/31/2021

የቡና ማቅረቢያ ረከቦት - በሴራሚክ፣በእንጨት እና በፕላስቲክ የተሰራ - በተለያየ ቀለም እና ምስል ያሸበረቀ - ለቤትዎ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
#አትዮጵያ #ቡና

በዜኒት የጸጉር ቅባቶች ይዋቡ ያጌጡ
10/28/2021

በዜኒት የጸጉር ቅባቶች ይዋቡ ያጌጡ

ጀበና እና ሲኒ ለቤትዎ ወይም ለወዳጅ ዘመዶ በስጦታ ያበርክቱ
10/19/2021

ጀበና እና ሲኒ ለቤትዎ ወይም ለወዳጅ ዘመዶ በስጦታ ያበርክቱ

Address

Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asebeza USA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asebeza USA:

Share