Fanu

Fanu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fanu, Grocers, Bahir Dar.

ህወሓት ከአፋር ክልል ኤሬብቲ አካባቢ ተዋጊዎቼን አስወጥቻለሁ አለ !ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊ...
13/04/2022

ህወሓት ከአፋር ክልል ኤሬብቲ አካባቢ ተዋጊዎቼን አስወጥቻለሁ አለ !

ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊዎቼ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጊያለሁ አለ።

ህወሓት ሠራዊቱን ኤሬብቲ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ ለማስወጣት ከውሳኔ የደረሰው ለሰብአዊነት ሲባል የተደረሰው ስምምነት ተከብሮ ያልተገደብ ሰብአዊ እርዳት ትግራይ እንዲደርስ ነው ብሏል።

ዛሬ ሚያዚያ 5/2014 ዓ.ም. በክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው መግለጫ፤ "የትግራይ መንግሥት የሰላም ውይይቱን ለማሳለጥ በተለይም ለሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ሚያዚያ 4/2014 ዓ. ም. የትግራይ ሠራዊት ተቆጣጥሮት ከነበረው ኤሬብቲ ተብሎ ከሚጠራው የአፋር አካባቢ ሠራዊቱ እንዲነሳ ተደርጓል" ብሏል።

ህወሓት ይዟቸው ከነበራቸው የአፋር ክልል አካባቢዎች ለቅቆ ስለመውጣቱ ከአፋር ክልል መንግሥት ለማረጋገጥ ያደረግነው ጥረት ስልክ ባለመሳነቱ ሳይሳካ ቀርቷል። የህወሓት ኃይሎች በአፋር ክልል ዞን ሁለት የሚገኙ ወረዳዎችን በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት በጥር ወር አጋማሽ ላይ ነበር።

ምንጭ፦ BBC

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category